-
-
-
-
-
የቶጲያ ውሸት ዘጋቢ የሚከተለውን በአረብ ፈቂ መጸሃፍ ያልተጻፈን ሰነድ ተጻፈ ብሎ የውሸት ዘገባ ያስነባል …ይህም የሚከተለው በቶጲያ የቀረበ ነው[በአረብ ፈቂህ ዘገባ መሰረት የስልጤ አዲያ ሱልጣኔት አዲ ገራድ ሙሪየስ የምትባል ሴት ልጁን ለኢማም አህመድ ገራድ ኢብራሂም አልጋዚ ዳረላቸው ]ልብ በሉ ጸሃፊው በፍቱል አል ሐበሽ ገጹ አልጠቀሰም ፣የቶጲያ ጸሃፊ ነጃሺ ከዲር ሻሞ ምኞቱ ኢማም አህመድ ስልጤ ሚስት ነበረችው ፣ ከኢማም ጋር ተገብተናል ነው ፣ ሰነዱ እውነት ቢሆን እሰየው ነበር ። ነገር ግን በፍቱል ሐበሽ ፈጽሞ ስለ ስልጤ ኢማሙ ያገባት የሚል የለም የጸሃፊውን ቅጥፈት ለማጋለጥ መረጃውን የሚከተለውን በፍቱል አልሐበሽ ስለ ኢማም አህመድ ሚስቶችን ከነ ገጹ አቀርባለሁኝ ።ቅጽ 1 ገጽ 47 አንዳንድ የሰራዊት አባላት ኢማሙን ሚስታቸው ድልወንበራ ወደ ከሃዲያን አገር አብራን ትሂድ ዘንድ አንፈቅድም ይህ ከርሶ በፊት የነበሩት አሚሮች ያልፈጸሙት ድርጊትና ተግባር ነው ብለው ተጠየቁ ኢማሙም ሚስታቸው የቀረበውን ክስ እንዲመለሱ ሰራዊቱ ፊት ተጠየቁ ሚስታቸውም ድልወንበራ አልመለስም አለች ፣ ኢማሙም ሚስታቸውን ይዘው ወደ ኢፋት ተንቀሳቀሱቅጽ 1 ገጽ 57 በዚፋሕ 6 ቀናት ቆዩ የኢማሙ ባለቤት (ድልወንበራ) ዚፋህ ላይ ወንድ ልጅ ተገላገለች ስሙም መሐመድ ወጣለት ።ቅጽ 1 ገጽ 106 ኢማሙና ባለቤቱ (ድል ወንበራ )ወደፈለጉት አገር እንዲሄዱ …..ቅጽ 1 ገጽ 114 የልብነድንግል
-
The objective of this study is investigating how and why the Harari peoples Music and cultural Identity isdifferent from the other parts of the Ethiopian people. This study has mainly focused on the forms and thescale and why this scale or music, forms and cultural identities are different from the other parts of Ethiopia.
-
This historical book, entitled “L’ISLAM DI IERI E DI OGGI”,
was actually translated into English in 1992.
It is necessarily polyglot volume that needed a herculean effort to
maintain its spirit.
Though no professional translator is permitted to alter the gist of
the original text, some isolated words, phrases or entire sections, had to be
cut out due to social, religious sensitivity or transgression of faith.
The entire last part of the book, as well, has been left out due to
lack of coherence to our subject `matter.
The original Italian title of this book itself “Islam of Yesterday
and of Today”, is a misnomer per se. I dare say this because Islam, as a
dogma and an absolute guide for man, was, is and will remain the same,
unalterable.
Therefore, the English title of this book has necessarily been
found to be fitter.
I am certain that this erudite Italian, Cerulli, would have given
me a nudge and blessed this infringement. This highly illuminated scholar
enjoys the gratitude of the Harari ethnic group of Ethiopia.
Emran M. Waber
-
ዪ ኪታቡው ዚከተብኾ ሺኢሽቲ አሳሲያሐደፋችቤ መትኤሰስቤንታ፡፡አሐድታኝ ሐደፍዞ ሀረሪ ሉኃው መሌቃዋ መኔራንታ፡፡ ዪዞም አሐድጋርሌ ዳይቤ ቀጠጡ ነሳምቲ ዪልዛል ቀዲም ነሰባችዚኛ ባሎቱው ሐፍቲሞሻቤ፤አሐድ ሉኃ ዪነብራሌ የሚችዛል ቀድራዋ ደረጃዞው ዪለሕዲኩትሞሻቤ፤ ሀረሪ ሉኃው መሌቃዋ መኔራሌ ዪኹንዛል ሐረካቤ አኑም ጢቱምኻነጊር ገረቤዛጥ ቼኽሊ አትታጮቴው ሞሻሌ ጠብ ዛያንታ፡፡ ኮኦትታኝ ሐደፍዞ ሀረሪ ኩቱብ ሲነት አልታኑም ሀረሪ ሲና- ኩቱብደረጃዞው፣ ቀድራዞው ዋ ሒርፈቱው መሌቃንታ፡፡ ዪትታወቃዛልኩትቤሀረሪ ኡምመት ፊዝቤ ጉዶር ዘማን ዘትሔለቃ ኩቱብ ሲነት ሒርፈት ዛላኡምመቲንታ፡፡ ቀዲም ጌይ ዚክሪ ዊቅሪያች፤ ፈራኢድ ዋ መስኖይ ፈቀርኪታቡው ዚምሳሰሉ ቀዲም ኩቱባች ሀረሪ ሉኃው መሌቃሌ ዛሾ ኦርአትታጮትዋ ፋይዳ ኦርኩት ጊዲሪንታ፡፡ አስሊዞቤ አሐድ ሉኃ መሌቃሌዪፈርካዛል መስሳነን ሉኃ መኽናዞ ሙጥጢቤም አልታዋ መክተብሉኃነትቤ አክካዞቤ መትናፋእሌ ዚትፈረከሳንታ፡፡ ሀረሪ ሉኃው ኩሙልዚታ ኡጋቤ መሌቃሌ መስሳነንዋ መክተብ ሉኃው ፈንከሌ ፈንካ መሌቃየትኺሻል፡፡ መኽናዞቤም ሲና - ኩቱብ ሀረሪ ኡምመት ኩቱብ ሉኃሒርፈትዞው ዋ ደረጃዞው መሌቃሌ የትፊርኪዛሉ ከታራችቤ አሐድዞመኽነዞቤ ዪ ኪታብ ሀረሪ መክተብ ሲነቱው መሌቃሌዋ መዝጋጋሕ ቼኽሊአትታጮት ዪነብራሐል፡፡ሺኢሽታኝ ሐደፍዞ ሀረሪ ኡምመት ታሪኽዞ፣ አዳዞ፣ ሉኃዞ፣ ሲነትዞ ዋማንነትዞ ባሕ ዚትቃጠሩ አሳሲያ ሓጃች ሺርቲቤ አቅሊ መትጋዛቤ ሉኽ ሑሉፍሞሻንታ፡፡ ሀረሪ ሉኃ ኡምመትዞ ዚመሐድ ማንነትዋ ከራማው መትቴወቅቤ፣መቄራሕዋ መኔራቤ ላቂ ሲጅጃ ዛላ መኽናዞቤም ዲባያ ኡምመትዞ ያሻዛልዲነት ጌይ፣ ዳይ ሐዋዚያዋ ሲያሳ ኩሽኩሽቲቤ ዛላ አትታጮት ኦርኩትጊዲሪንታ፡፡ መኽናዞቤም ዪ ኪታብ ሀረሪ ሉኃ ኡምመትዞሌ መስጣ ዛልባዲነት ጌይ፣ ዳይ ሐዋዚያዋ ሲያሳ ኺድማዋ ፋይዳው መሌቃሌ ዪፈርኪኩትሞሻ ቻላቤ ኢስበልበላት ሒርቃኦታችቤ ዚትከተቡ ዊቂራችቤ የሐትፊዛሉ፣የቀንዛሉ፣ የትሊምዲዛሉ፣ የትቲውቂዛሉ፣ የትፋርሒዛሉ ሉኻቹው ሑሉፍሞሻሌ መጌበቲንታ፡፡አሚር አሊ አቂል The Book Is Available On Market
-
The rise in the early sixteenth century of the charismatic Adal leader ImamAhmed bin Ibrahim; his seizure of power at the old Islamic city of Harar: hiscampaigns against Somalis and other fellow Muslims in the neighbouringlowlands: his jihad, or Holy War, against what he considered the 'non-believers’ ofsouth-west Ethiopia, and his subsequent neardestruction of the age-old EthiopianChristian state - all this constituted a major turning-point in the history of Ethiopiaand the Horn of Africa.The wars of Ahmed bin Ibrahim - Ahmed Grafi. or the Left-handed, as he isoften called - had immense consequences. These included the conversion to Islam,albeit in many cases only temporary, of a vast proportion of the Ethiopianpopulation: the virtual collapse of the traditional Christian Ethiopian empire: thebreaking-down of long-established feudal relationships, and related taxation: heavyloss of life, by combatants and civilians alike: the capture, and despatch to Arabia(and also to India) of innumerable slaves: the destruction of some of the country'sfinest Christian churches, monasteries, and treasures: and the bringing to Harar.and export to Arabia, of considerable quantities of gold, used in part by the imamfor the purchase of fire-arms and other weapons.The warfare associated with the imam, which had an important internationaldimension, became increasingly enmeshed in the global conflict between theChristian Portuguese and the Muslim Ottoman Turks. This led to the arrival ofmany Arab fusiliers and canoneers on the Imam's side, and of their Portuguesecounterparts, led by Vasco da Gama's son Christovao.
-
-
I had the opportunity to watch the film, Faya Dayi, with my mother. It’s a movie situated in Harar,Ethiopia, attempting to present a unique glimpse into the life of a denizen of the Harari region. It’s amovie with subtitles.......... While most of the reviews for this film, that I’ve seen, have been positive, they’ve also all been writtenby non-Hararis. As the filmmaker, Jessica Beshir, sets out to tell a specific story, I, with all the hubris Ican muster, hope to offer the rare Harari perspective .
-
Oር መህጂጃች 2 , ሐድነት 4 ,ጅምጅምቲ ሞ ድምድምቲ 6 , ሩህኻድ Aለፉው 7, Uመት ሂልቂ 10 , Oር መህጂጃሌ ዚትሰጠ 13 ኮOት ኣዳው መትጋበት 15, ኣው Aባድር ሐረሪ ወለባይ 16 , ሐረሪ መሀድ ኮንግረስ ዲያስፖራቤ 18 _x000D_