ሜሺያ ሉይ ጩቅቲ ኪታብ 2ታኝ ጠብዒ
- Title
- ሜሺያ ሉይ ጩቅቲ ኪታብ 2ታኝ ጠብዒ See all items with this value
- Description
- A collaboration of Everything Harar and Harari Cultural Bureau ዪ ጩቅቲ ኪታብ ኦርኩት ዘትኼሸበው ሺርቲዞ ሑኩማ ዲላጋ ሲናንዞ ሀረሪዋ ኦሮሞ ሲናንቤ መድለግሌ ሐፍ ባይቲዞ ሰበብ ኻነማንታ፡፡ የኽኒማም ጉዶር አመታችዞ ሺርቲዞ ሑኩመ ዪደልጊባዛል ሲናን አሕመረቤ ዚናሩ ኪል ዚትቄቀሉ ኮኦት ሉኃች መትናወጥዞሌ ሩሕዞው ዚፈረካ ኹንቲ አትኼሻ፡........ ይህ <<ሜሺያ>> መዝገበ ቃላት በአማርኛ፣ በሀረሪ፣ በኦሮሚኛና በእንግሊዝኛ ትርጉም እንዲኖረው ተደርጐ የተዘጋጀ ነው:: ይህም የሆነበት ዋናው ዓላማ የሀረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግስት የሥራ ቋንቋ ሀረሪና ኦሮሚፋ ቋንቋዎች ለመጀመር ሲነሳ 4ቱንም ቋንቋዎች መገልገሉ አልቀረም፡፡ የውጭ ግንኙነት ለማድረግ እንግሊዝኛን ስለሚጠቀም የፌዴራላዊና ከክልሎች ግንኙነት አማርኛን ስለሚጠቀም ሀረሪና ኦሮሚፋን ለክልሉ መንግስት ሥራ ቋንቋነት ስለሚያገለገል ነው፡፡ ስለዚህ ይህንን ሁኔታ በተመሳሳይ ትርጓሜ ማስተናገድ ስለሚያስፈልግ በ4ቱም ቋንቋ የትርጉም መዝገበ ቃላት እንዲታተም ተደርጓል.....
- Identifier
- 470
- 782
- Uploaded Date (Original EH)
- 2020-09-15
- Uploaded By (Original EH)
- adminss
- Contributor
- Harari Region Cultural Bureau
- Date
- 2012/2020 See all items with this value
- Author
- Harari Cultural Bureau See all items with this value
- Type
- Books
- Author Ethnicity
- Harari
Comments
No comment yet! Be the first to add one!