በሚቶሎጂ የሀረሪ ሚት እንደ ባህል ግብዓት
- Title
- በሚቶሎጂ የሀረሪ ሚት እንደ ባህል ግብዓት See all items with this value
- Description
- A Collaboration Of Everything Harar and Harari Region Cultural Bureau .....የሀረርን ሚት ፍለጋ ከአጥሯ ጋር የተያያዙት ከተማ መሪዎችከሀይማኖት አዋቂ አሊሞች ከብፅኣን ግለሰቦች ከሌጃን ዳቹ በስፋት ከተነገረላቸው መሪዎቿ ታሪኮችና ከዚሁ ጋር የተፃፉ ግጥሞቿ ዚክሪዎቿ፤ ካልተፃፉትም በቃል ከሚነገሩትም በመዳሰስ የሀረርን ሚት እናያለን፡፡ በዚሁ ፅሑፍ እንደ ግብአትነቱ ከከተማ ረዥም የታሪክ ዘመን በመነሻነቱ ከተማዋን የበርካታሚት ባለቤት አድርጓታል፡፡ ማንኛውም ሀረሪ ወጣት የሀረሪ ሚት ቁሳዊ አካልና ከጀርባው በሚኖሩና ሌሎች የስነ ፅሑፍ ሰዎች ትርክትም በዚህ መነሻ ያልተካተቱ ካሉ እንዲያክሉበት ያቀደ የመነሻ ሀሳብ ነው፡፡...
- Identifier
- 456
- 751
- Uploaded Date (Original EH)
- 2020-06-04
- Uploaded By (Original EH)
- adminss
- Language
- Amharic
- Date
- 2012/2019 See all items with this value
- Author
- Ali Naji See all items with this value
- Type
- Books
- Author Ethnicity
- Harari
Comments
No comment yet! Be the first to add one!